EASTRIP Project
Projects implemented by the World Bank (EASTRIP) at the college
Based on the loan and grant agreement signed between the Government of Ethiopia and the World Bank, the East Africa Skills for Transformation and Regional Integration Project (EASTRIP) is being implemented at Kombolcha Polytechnic College. This project aims to address the skills gap in key economic sectors by establishing well-equipped, market-relevant, and internationally accredited regional flagship TVET institutes.
The EASTRIP project focuses on enhancing training quality, promoting regional integration, and fostering economic growth by producing a skilled workforce that can meet the demands of both domestic and regional labor markets. It is a critical initiative for transforming technical and vocational education and training in the region.
1. በአለም ባንክ ድጋፍ መሰረት ከሚሰሩት ግንባታዎች B+G+7 የአስተዳደር ህንጻ እና G+4 የዎርክሾፕ ህንጻ
- Contractor: FE Constructuion plc
- Consultant: Sileshi Consult plc
- Contract Amount: 637,060,088.71 ብር
- Contract Period: 730 ቀናት /ሁለት አመት/
- Contract Signed: ታህሳስ 13, 2016 ዓ.ም
Current Status: የፕሮጀክቱ አፈጻጸም ሁኔታ 1. ፊዚካል አፈጻጸም ሁኔታ፡ እቅድ - 70.27% ክንዉን - 65.3% 2. ፋይናንሻል አፈጻጸም ሁኔታ እቅድ- 58.06 % ክንዉን- 54.03 % 3. ፊዚካል ስራዉ ያለበት ደረጃ B+G+7 አስተዳደር ህንጻ ፕሮጀክት • አጠቃላይ የስትራክቸር ኮንክሪት ስራ ተጠናቋል፤ • የብሎኬት ስራ ተጠናቋል፤ • የጣራ EGA የማልበስ ስራ ተጠናቋል፤ • የልስን ስራ የዉስጥ እና የዉጭ ግድግዳ እየተሰራ ነዉ፤ • ጅብሰም ስራ በሂደት ላይ ነዉ G+4 ዎርክሾፕ ህንጻ ግንባታ ፕሮጀክት • አጠቃላይ የስትራክቸር ኮንክሪት ስራ ተጠናቋል፤ • የብሎኬት ስራ ተጠናቋል፤ • የልስን ስራ የዉስጥ እና የዉጭ ግድግዳ ተጠናቋል፤ • የመስኮት ማምረት እና ገጠማ በሂደት ላይ ነዉ፤ • ቴራዞ የወለል ንጣፍ ስራ በሂደት ላይ ነዉ፤ • ጅብሰም ስራ በሂደት ላይ ነዉ
2. የዋናዉ ግቢ landscaping እና አጥር ግንባታ ፕሮጀክት
1. የፕሮጀክቱ አጠቃላይ መረጃ • ፕሮጀክት ስም፡- መልክአ ምድር ማስዋብ /landscaping/ እና አጥር ግንባታ ፕሮጀክት • የስራዉ ባለቤት፡- ኮምቦልቻ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ • የስራዉ ተቋራጭ፡- Gifti Constructuion plc • የስራዉ አማካሪ፡- Isino Consult plc • ዉሉ የተፈረመበት ቀን፡ ግንቦት 12, 2017 ዓ.ም • የዉሉ ጊዜ፡- 240 ቀናት /ስምንት ወር/ • አጠቃላይ የዉል መጠን፡- 128,774,697.57 ብር 2. ፊዚካል ስራዉ ያለበት ደረጃ መልክአ ምድር ማስዋብ /landscaping/ እና አጥር ግንባታ ፕሮጀክት • የአጥር ፋዉንዴሽን ስራ በስራ ላይ ነዉ፤ • የአጥር ግንብ ድንጋይ ስራ በስራ ላይ ነዉ፤ • ነባር የእግረኛ መንገድ demolishing ስራ በስራ ላይ ነዉ
3. ቦርከና ካምፓስ ላይ የሚገነባዉ Cow farm shed እና አጥር ግንባታ
Cow farm shed፡- በአጠቃላይ 10 የወተት ላሞች መያዝ የሚችል በ 200 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ ሼድ ሲሆን በዉስጡም የጥጃ ቤት፤ ወተት ማለቢያ ቤት፤ መመገቢያ ቦታ እና የተንከባካቢ ቢሮ ያካተተ ነዉ፡፡ የግንባታ የብር መጠኑ 968,000.000 ሲሆን ግንባታዉ 98% ተጠናቋል፡፡ Fence with Concrete Gate ፡- ቦርከና ካምፓስ የሚገኘዉ አጥር ስራ የግንባታ የብር መጠኑ 999,000 ብር ሲሆን ስራዉ ተጠናቋል፡፡ ስራዎቹም ዋናዉ መግቢያ ኮንክሪት ስራ እና አጥር ብሎከት ስራ ያካተተ ነዉ፡፡
Downloads
Download project reports, tracer studies, and other documents.
-
Audit Report the year ended July 7/2025 (2024/2025)
Audit Report the year ended July 7/2025
-
Graduate Tracer Study on 2022_2023 Graduates of Kombolcha Polytechnic College (2022-2023 )
A graduate tracer study is a short survey or research process used to track what graduates are doing after finishing their studies, such as their employment status, further education, job relevance to their degree, and overall career progress.
-
CONSOLIDATEDTRACERSTUDY REPORT (2022)
The study was conducted from December 2021 to March 2022. The table given below displays the four programs,the seven departments, and the number of graduates from in 2019/2020
-
Tracer study Final Report (2023)
The survey IV focuses on the perspectives of graduates, employers, and trainers regarding job quality, relevance, effectiveness of training, and the perception on curriculum and teaching quality.
-
FINAL REPORT OF THE 2021-2022 GRADUATES TRACER STUDY (2024)
KOMBOLCHA POLYTECHNIC COLLEGE (KPC) EAST AFRICA SKILLS FOR TRANSFORMATION AND REGIONAL INTEGRATION PROJECT (EASTRIP) FINAL REPORT OF THE 2021-2022 GRADUATES TRACER STUDY
-
EASTRIP Accomplishment status (2025)
EASTRIP Accomplishment status